አባ መላኩ
አንዳንድ የአገራችን
ተቃዋሚ
ፓርቲዎች
በጸረ
ዲሞክራሲያዊና
ሕገወጥ
አካሄድ
አላማቸውን
ለማስፈጸም
ሲሉ
ከለየላቸው
ጸረ
ሰላም ሃይሎች
ጋር
ቁርኝት
ፈጥረው
በመንቀሳቀስ
ላይ
ይገኛሉ።
በአገራችን
የፖለቲካ
ስልጣን
መያዝ
የሚቻለው
በምርጫ
ብቻ
መሆኑ
በተረጋገጠበት
ሁኔታ
ውስጥ በምርጫ
ተወዳድረው
ማሸነፍ
ባለመቻላቸው
በአቋራጭ
ወደ
ሥልጣን
ሊያሸጋግረን
ይችላል
ብለው
የሚያስቡትን
ማንኛውንም
ሕገ
ወጥ
እንቅስቃሴ
በመደገፍና
እንዲያም
ሲል
ራሳቸውም
ዋነኛ
ተዋንያን
ሆነው
ሲንቀሳቀሱ
የሚታዩበትን
ሁኔታ
እየታዘብን
ነው።
በዚህ ቅኝት መንቀሳቀሳቸውም
በአገሪቱ
ውጤት
እያስመዘገበና
ሕብረተሰቡን
በየደረጃው
ተጠቃሚ
እያደረገ
ያለውን
ዘላቂ
ልማት
የማደናቀፍ
ሚና
እየተጫወቱ
መሆናቸውን
ሳይገነዘቡት
ቀርተው
ነው
ለማከለት
አይቻልም። ለዚህ
አንዱ
ማሳያ
ደግሞ
በታላቁ
የኢትዮጵያ
የህዳሴ
ግድብ
ላይ
ያላቸው
የተዛባ
አመለካከት
ነው።
አገሪቱ ያላትን
የውሃ
ሃብት
በተገቢው
መንገድ
ለመጠቀም
የቻለችበት
ሁኔታ
አልነበረም።
የተፈጥሮ
ጸጋዋን
ወደ
ጥቅም
መለወጥ
ያልቻለችው
ኢትዮጵያ
ህዝቦቿ
በርሃብ
ሲናጡ፣
ለስደትና
ለስቃይ
ሲዳረጉ፣
የአባይ
ወንዝን
መጠቀም
ከአቅማቸው
በላይ
እንደሆነ
በማሳብ
በቁጭት
ሲቃጠሉ
ኖረዋል። የኢትዮጵያ
ህዝብ
ያለምንም
ልዩነት
"እንደጀመርነው
ዳር
እናደርሰዋለን"
በሚል
ከጅምሩ
አንስቶ
በንቃት
እየተከታተለው
ያለውን
ታላቁ
የህዳሴ
ግድብ
ላይ
እያነሱ
ካሉት
ሃሳብ
አንዱ
ግድቡ
የማን
እንደሆነ
አናውቅም
የሚል
ነው።
በኢትዮጵያ
ህዝብ
ገንዘብና በኢትዮጵያ
የተፈጥሮ
ሃብት
እየተሰራ
ያለን
ትልቅ
ልማት
"የማን
እንደሆነ
አናውቅም፣"
ማለት
ከፌዝነቱ
፣እጅግ
በዘቀጠ
ሁኔታ
በሕዝብና
በሃገር
ከመሳለቅም
ባለፈ
ሃላፊነት
የጎደለው
የሚያሳፍር
ክህደት ነው።
ትውልድ ትውልድን እየተካ ህዝብና አገር ሁሌም ይኖራሉ። በአንድ አገር የሚሰሩ የልማት አውታሮችም የህዝቡ ሆነው ይቀጥላሉ። ከዚህ በመነሰት የሰማያዊ ፓርቲና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ባለቤት ማን እንደሆነ አናውቅም ማለታቸው የማን እንደሆነ ጠፍቶአቸው ሳይሆን በሕብረተሰቡ መካከል ውዥንብር በመፍጠር የአገሪቱን ልማት ለማደናቀፍ አንዲያም ሲል እየተመዘገበ የመጣውን ዕድገት በጭፍን ጥላቻ በማጣጣል-ለማጥቆር እንደሆነ አያጠያይቅም።
እነዚህ የፖለቲካ
ፓርቲዎች
ከኢትዮጵያ
ጠላቶች
ጋር
ጥብቅ
ቁርኝት
በመፍጠርና
የገንዘብ
ድጋፍ
በማሰባሰብ
በሰላማዊና
ሕጋዊ
መንገድ
የፖለቲካ
አጀንዳን
ለማራመድ
በሚል
ሽፋን
ተደራጅተው
ሕገመንግስቱን
ሲተላለፉና
በአገሪቱ
አመጽና
ብጥብጥ
ለመፍጠር
ሲንቀሳቀሱ
አልፈው
ተርፈውም
የሃይማኖት
አክራሪነት
ለማስፋፋት፣
ሽብርተኝነትንና
ሁከትን
ለማንገስ
በመንቀሳቀስ
ላይ
ይገኛሉ።
የኢትዮጵያን
ልማት
ከማይፈልጉ
ጸረ
ሰላም
ኃይሎችና
ኤርትራን
ከመሳሰሉ
መንግስታት
ጋር
ሆነውም
በመስራት
ላይ
ይገኛሉ።
የኤርትራ መንግስት
ባድመን
በመውረር
ኢትዮጵያ
ተገዳ
ወደ
ጦርነት
እንድትገባ
ቢያደርግም
በመጨረሻ
ላይ
ግን
ወረራውን
ቀልብሳ
በፍጹም
አሸናፊነት
የወጣችበት ሁኔታ
ይታወሳል።
ይሁንና
የኤርትራ
መንግስት
የሃፍረት
ሸማ
በመከናነቡ
ከስህተቱ
ከመማር
ይልቅ
አሁንም
በሌላ
መልክ
ኢትዮጵያን
ለማተራመስ
መንቀሳቀሱን
ቀጥሏል።
ኢትዮጵያ በሶማሊያ
ስር
ሰዶ
የነበረውን
የሽብር
ቡድን
በመታችበት
ወቅትም
የቡድኑ
አመራሮችና
ከጦርነቱ
የተረፉ
አባላት
ወደ
ኤርትራ
ሄደው
በመጠለል
በየጊዜው
ከኤርትራ
መንግስት
በሚያገኙት
የስልጠናና
የገንዘብ
ድጋፍ
የአፍሪካ
ቀንድ
ሰላምን
ለማወክ
የተለያዩ
ጥረቶችን
አድርገዋል።
ከአሸባሪዎች ጋር
በሚያደርገው
ትብብር
የተነሳ
ዓለም
አቀፍ
ሕብረተሰብ
ያወገዘውና
አልፎም
ማዕቀብ
የጣለበት
የኤርትራ
መንግስት
ጄኔራሎችና
መኮንኖችም ሶማሊያ
በመግባት
ከአልሸባብ
ጋር
ተባብረው
ኢትዮጵያን
ተዋግተዋል።
ለሰዎች ህይወት
የማይሳሱት
የሽብር
ቡድኖች
በአንዳንድ
አካባቢዎች
ጅምላፍጨፋ
አካሂደዋል።
በህዝብ
መጓጓዣዎች
ላይ
ጥቃትን
ፈጽመዋል።
ከዚህም
አልፈው
በገበያ
ቦታዎችና
በህዝብ
መሰብሰቢያ
ቦታዎች
ላይ ተደጋጋሚ
ጥቃቶችን
አቀነባብረዋል።
የኤርትራ መንግስትና
የሽብር
ቡድኖች
በተለያየ
ጊዜ
ለመፈጸም
ያቀዷቸው
የተያዩ
የሽብር
እቅዶች
በሕብረተቡ
ጥረት
ክሸፋዋል።
የዚህ
እንቅስቃሴ
መክሸፍን
በተገነዘቡ
ወቅትም
ተስፋ
ቆርጠው
አርፈው
አልተቀመጡም።
ሌላ
ስልት
መቀየስን
መረጡ
እንጂ።
ቡድኖቹ ሌላ
የተጠና
የሽብር
ተግባር
መፈጸሚያ
መሳሪያ
ይሆናል
ያሉትን
ይዘው
በሌላ
መልክ
ብቅ
ማለትን
ነበር
የመረጡት።
በዋናነት
አገር
ውስጥ
እየተንቀሳቀሱ
የሚገኙ
ተቃዋሚ
የፖለቲካ
ድርጅቶችን
ሙሉበሙሉ
የሽብር
ፈጻሚ
አካላት
ማድረግን
ማዕከል
ያደረገ
እንቅስቃሴ
አደረጉ።
ይህ እንቅቃሲያቸው
በተወሰነ
ደረጃ
ውጤት
ያስገኘላቸው
ተግባር
ነበር።
በአገሪቱ
ያለውን
ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና
ኢኮኖያዊ
እንቅስቃሴ
በማጣጣልና
ጥላሸትን
በመቀባት
የጀመረው
የእነዚህ
ተቃዋሚ
የፖለቲካ
ድርጅቶች
ውሎ
እያደረ
ሲመጣ
ደግሞ
በቀጥታ
በሽብር
ተግባራት
የሚሳተፉበት
ሁኔታ
በማመቻቸት
ቀጥተኛ
የሆነ
የሽብር
ተግባርን
መፈጸሙን
ተያይዘውታል።
መንግስት በአገሪቱ
ሊደርሱ
ከሚችሉ
የሽብር
ተግባራት
ለመከለከልና
በደረሱበት
ወቅትም
በሕግ
ለማስተናገድ
ባለው
ቁርጠኝነት
መሰረት
በሕግ
አውጪው
የሕዝብ
ተወካዮች
ምክር
ቤት
የጸረ
ሽብር
ሕግ
ወጥቶ
እንዲፀድቅ
አድርጓል።
በኢትዮጵያ የፖለቲካ
ታሪክ
የመድብለ
ፓርቲ
ስርዓት
እውን
ከሆነ
ሁለት
ዓስርት
ዓመታት
ተቆሯዋል፡፡
የአገሪቱ
ሕገመንግስት
መጽደቅን
ተከትሎ
የብሄር
ቤረሰቦችና
ህዝቦች
እኩልነት
ተረጋግጧል፤
የህዝብ
የስልጣን
ባለቤትነት
እውን
ሆኗል፤
የፕሬስ
ነጻነት
ተከብሯል፤
የሃይማኖት
ነጻነት
ተረጋግጧል።
ይህ
ደግሞ
ባለፉት
20 ዓመታት
ሲተገበር
ቆይቷል፡፡
ከደርግ ውድቀት
ማግስት የተረጋገጠው
የሃይማኖት
ነጻነትን በመጠቀም አንዳንድ
የደርግ
ስርዓት
ትርፍራፊዎች
ህቡእ
አጀንዳቸውን
በሃይማኖት
ሽፋን
ለማራመድ
በሁሉም
የሃይማኖት
አማኞች
መካከል
መሰግሰግን ነበር
የመረጡት።
የኢህአዴግ መንግስት
የክርስትና
እምነት
ሊያጠፋ
ለሌሎች
ሃይማኖቶች
ነጻነትን
ሰጥቷል
የሚል
ማደናገሪያ
ይዘው
በክርስትና
ሃይማኖት
ሽፋን
የአገሪቱን
ሰላምና
መረጋጋት
ለማናጋት
ቀላል
የማይባል
ጥረት
አድረገዋል።
በእምነት በዓላት ህዝበ
ክርስቲያኑ
ለጸሎትና
ሃይማኖታዊ
ተልእኮ በሚሰበሰብበት
ወቅት
ብጥብጥና
ሁከትን በማንሳት
ሰላምን
ለማደፍረስ
ሙከራ
ቢያደርጉም
ምእመናን
የፖለቲከኞቹ
ድብቅ
ሴራ
እየተገነዘቡ በመምጣታቸው ዓላማቸው
ሊከሽፍ
ችሏል፡፡
ይሁን
እንጂ
ተስፋ
ሳይቆርጡ
ስልታቸውን
እየቀያየሩ ጥረታቸውን
ቀጥለዋል።
በአገሪቱ ባለፉት
ሃያ
አምስት
ዓመታት
በተለያየ
ስልትና
በተለያየ
ሃይማኖት
ሽፋን
የተደረጉ
ጥረቶች
ተጽእኖ
አላሳደሩም
ማለት
ባይቻልም
ሃይማኖታዊ
ተልእኮ
እንዳልነበራቸው እርቃናቸው
እየወጡ
በመምጣታቸው
በህዝቡ
ዘንድ
ተቀባይነት
ማግኘት
አልቻሉም።
የኢትዮጵያ
ህዝብ
ቀንደኛ
ጠላቱን
በመለየቱ
ድህነትን
ለማጥፋት ቀና
ደፋ
እያለ
ይገኛል። አስተማማኝ
የኢኮኖሚ
መሰረት
ያላት
አዲስቷን
ኢትዮጵያ
ለመገንባትም ቆርጦ
ተነስቷል፡፡
ባለፉት ሃያ
አምስት
ዓመታት
የተመዘገቡትን
የልማት
ውጤቶችና
የተገኙ
መልካም
ተሞክሮዎችን
ለማስፋትና
ሙሉእ
ለውጥን
ለማረጋገጥ
መንግስት
በአምስት
ዓመታት
ለመተግበር
የነደፈውን
የእድገትና
ትራንስፎርሜሽን
እቅድ
ትግበራ
ህዝቡ
ሰፊ
ተሳትፎ
በማድረግ
ላይ
ይገኛል።
No comments:
Post a Comment