Monday, 11 July 2016

ማህበራዊ ሚዲያዎች ለአጭር ጊዜ መዘጋቱ ተማሪዎች በፈተናቸው ላይ እንዲያተኩሩ ታስቦ ነው

የ12ኛ ክፍል ማጣናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በድጋሚ ተሰረቀ በሚል የሐሰት መረጃ ተሰራጭቷል። መንግሥት የተሰረቀ ፈተና አለመኖሩን ቢያረጋግጥም ሆን ተብሎ የሚሰራጩ መረጃዎች ተማሪዎችንና ወላጆችን አየረበሹ ይገኛሉ።
ስለሆነም ተማሪዎች በተረጋጋ ስነ ልቦና ፈተናቸው  ላይ እንዲያተኩሩ በማሰብ ለአጭር ጊዜ  ማህበራዊ ሚዲያዎች እንዲዘጉ መንግሥት ወስኗል። በዚህ አጋጣሚ በተለያየ መንገድ የሚቸገሩ ዜጎችና ተቋማት ለተማሪዎች በማሰብ መሆኑን ተረድተው በትዕግሥት እንዲጠብቁ መንግሥት ጥሪውን ያቀርባል።

No comments:

Post a Comment