Thursday, 15 June 2017

ሕዝቡም ዋና ኦዲተር ነው




                                                                                          ይነበብ ይግለጡ
ዋናው ኦዲተር በዘንድሮው አመት ለፓርላማው ባቀርበው አጠቃላይ  የመንግስት  ተቋማትን የፋይናንስ አሰራር ጉድለቶችን የተመለከተው ሪፖርት እንደ ሀገርና እንደ ሕዝብ ሲታይ አስደንጋጭ ነው፡፡ እጅግ ከፍተኛ የሆኑ በቢሊዮኖች የሚቆጠር የመንግስትና የሕዝብ ኃብት ብክነትና የገባበት አለመታወቅ፤ በአሰራር ዝርክርክነት፤ ከደምብና መመሪያ ውጭ በመስራት፤ በስራ ላይ ለሌሉ ሰራተኞች በስራ ላይ እንዳሉ ተቆጥሮ ለበርካታ ግዜያት ደመወዝ መክፈል፤ መንግስታዊ ፕሮጀክቶች ውል በተገባበት ግዜ ባለመጠናቀቃቸው ያለምንም ስራ ለባንክ የሚከፈለው የቢሊዮን ብር ወለድ ሌላም ብዙ ጉዳዮችን ማንሳት ይቻላል፡፡
መንግስት እንደ መንግስትነቱ የሚወቀሰው ፈጥኖ እርምጃ ባለመውሰዱና እንዲታረም ባለማድረጉ ነው፡፡ በተዋረድ መንግስት የሰጣቸውን የውክልና ስልጣን ይዘው ተቋማትን የሚመሩና የሚያስተዳድሩ ሰዎች አይነ አውጣ በሆነ መንገድ ሀገርና ትውልድ አውዳሚ የሙሰኞችና የኪራይ ሰብሳቢዎች የጥገኞች ዘረፋ ያለምሕረትና ያለይሉኝታ እርስ በእርስ በመመሳጠር በሀገሪቱ ሀብት ሲጫወቱበት በቀድሞውም የፓርላማ ሪፖርት ጠቅላይ ኦዲተሩ ተመሳሳይ ሪፖርት ሲያቀርብ የተወሰደ እርምጃ አልነበረም፡፡ ለዚህም ነው ሁኔታው እየተባባሰ የመጣው፡፡
ከሰሞኑ ይህን ባደረጉ አንዳንድ ተቋማት ላይ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከጠቅላይ አቃቤ ሕግ ጋር በመሆን የምርመራና የማጣራት ስራ መጀመሩ ይፋ ሆኖአል፡፡ በጣም የዘገየ ቢሆንም አሁንም እርምጃ መውሰድ መጀመሩ የሚበረታታ ነው፡፡ የጠቅላይ ኦዲተሩ ሪፖርት ግልጽና የማያሻማ ነው፡፡ ለሀገርና ለሕዝብ ሀብት ያለውን ኃላፊነትና ተቆርቋሪነት በማሳየት የድርሻውን ሀገራዊ ግዴታ ተወጥቶአል፡፡
ከቀድሞ ጀምሮ እንደነዚህ አይነት ሀገራዊ ክብደት ያላቸው በልማቱና በእድገቱ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ የሚያደርጉ የገንዘብ ጉድለቶችና ብክነቶች በተጨባጭ መድረሳቸው ሲረጋገጥ ፈጥኖ እርምጃ መውሰድ የነበረበት መንግሰት መሆን ነበረበት፤ የሚተች የሚወቀሰውም በዚህ ነው፡፡
መስተካከልና መታረም ላለባቸው የአሰራር ድክመቶች የደንብና መመሪያ ጥሰት በሕግ ከተፈቀደው ውጭ በማን አለብኝት መስራትን ለመሳሰሉት ፈጻሚዎቹ በሕግ ተጠያቂ ተደርገው ቢሆን ኖሮ እዚህ ደረጃ ላይ ባልተደረስም ነበር፡፡
አልፎ ተርፎ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ እንደሚባለው ከነዚሁ ተቋማት ውስጥ ገንዝብ ባክኖአል ተብሎ ስማችን ጠፍቶአል በሚል አዲስ ዘመን ጋዜጣን ፍርድ ቤት እስከ መክሰስ የደረሱ አሉ፡፡ ዛሬም ጋዜጠኞቹ ፍርድ ቤት እየተመላለሱ ነው፡፡ አሳፋሪና ነውረኛ ድርጊት ነው፡፡ ይህ ሲባል በተቋሙ ውስጥ የሚሰሩት ሁሉንም ማለት አይደለም፤ ከገንዘብ ኃላፊነትና ከመሳሰሉት ጋር የሚሰሩትን በተመለከተ ተቋሙ በራሱ ሰራተኞች አቤቱታ ሲቀርብበት ኃላፊዎች ሲያስተባብሉ መኖራቸው ምን ያህል አስገራሚና አይን አውጣነት እንደነገሰ ለማሳየት ነው፡፡
ተቋሙ ለአመታት ኦዲት ተደርጎ እንደማያውቅ የተለያዩ ሪፖርቶች ሲቀርቡ ነበር፡፡ ኃላፊ የተባሉት ሲያስተባብሉ ኖሩ፡፡ ጭርሱንም ከእነሱው ብሶ ፍርድ ቤት ክስ መሰረቱ፡፡ ከእዛው አካባቢ ተጠያቂነትን ከማስከተሉ በፊት በሚል ከሀገር የወጡ እንዳሉም ሰራተኛው ይናገራል፡፡ ጠቅላይ ኦዲተር ያደረገው ኦዲት ያፈጠጠውን ብክነት ይፋ አደረገው፡፡ አንድ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ለሀገርና ለሕዝብ እውቀትን በመስጠት ለማገልገል ተተኪውንም ትውልድ በስነምግባር እንዲታነጽ የማድረግ ከሙስናና ከኪራይ ሰብሳቢነት የነጻ እንዲሆን ከፍተኛውን ሀገራዊ ኃላፊነት የመወጣት ግዴታም አለበት፡፡ ግን እየሆነ ያለው ሌላ ነው።
በእርግጥ ይህ ጉዳይ የሚመለከተው ጥቂትና ነውረኛ የሆኑ የራሳቸውን ሀገርና የመንግስትና የሕዝብን ሀብት  እንደጠላት ገንዘብ በመቁጠር አይን አውጣ በሆነ ዘረፋ ላይ የተሰማሩትን ብቻ ነው፡፡
ለሀገርና ለሕዝብ ይጠቅማሉ ተብሎ መንግስት ከውጭ መንግስታት ጋር በመነጋገር ሀገራችን ላይ እንዲሰሩ የታቀዱና ከፍተኛ የመንግሰት በጀት የፈሰሰባቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶች እንዴት ተቆርጥመው እንደተበሉ በአዲስ አበባም ሆነ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ያለው ሰራተኛ የሚያውቀው ብዙ ምስጢር አለው፡፡ ከሀገርና ከሕዝብ ይልቅ ለዛውም መንግስት አቅም በፈቀደ ሁሉን አሟልቶ ከፍተኛ ደመወዝ፤ የውሎ አበል፤ ቤት፤ ምርጥ መኪና ሰጥቶ ለሀገራችሁና ለሕዝባችሁ ስሩ ያላቸው ሰዎች ናቸው በእንዲህ አይነት ወራዳ ተግባር ውስጥ ተዘፍቀው የሕዝብና የመንግስትን ሀብት ግጠው ሲመዘብሩት የሚታየው፡፡
ሀገርና ሕዝብን አገልግሉ ሰርታችሁ ለውጡ የተባሉና በመንግስት ከፍተኛ አመኔታ የተጣለባቸው ሰዎች በእንዲህ አይነት የሀገርና የሕዝብ ኃብት ዘረፋ ላይ ተሰማርተው ሲገኙ የመንግስትንም የሕዝብንም አንገት የሚያስደፋ ነውረኛ ድርጊት ነው፡፡ ድሮ ፈሪሀ እግዚአብሄር፤ ፈሪሀ ሕዝብ፤ ፈሪሀ ሀገር የሚባል ትልቅ የሞራል ዋጋ የነበረው ጨዋነት በሀገራችን  ነበር፡፡ ዛሬ ላይ ግን በከፍተኛ ደረጃ ተሸርሽሮአል፡፡ ለሀገርና ለሕዝብ ማሰብ ሳይሆን ሩጫው ዘርፎና ነጥቆ ለመክበር ብቻ ነው፡፡ በዚህ መልኩ እስከየት ድረስ መሄድ ይቻላል የሚለው ሲታይ ያስፈራል፡፡ ለመንግስትም ቢሆን ጉዳዩ አስቸጋሪና ውስብስብ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ግን ደግሞ ሕዝብን ይዞ ማሸነፍ ይቻላል፡፡
ዋናው ኦዲተሩ በሪፖርቱ የገንዘብ ጉድለቶችንና ብክነቶችን ያሳያል፡፡ የጠቅላይ  ኦዲተር ዋና መስሪያ ቤት ያለውን ተጨባጭ ማስረጃ በባለሙያዎች አጣርቶ ግልጽ በሆነ ሁኔታ ማቅረቡ ሊመሰገንና ሊበረታታ የሚገባው ነው፡፡ በዘንድሮው ሪፖርቱ ግዙፍ የሆነ  የገንዘብ ጉድለት የፋይናንስ አሰራር ዝርክርክነት እንዳለ በማስረጃ አሳይቶአል፡፡ በአንድ ድሀ ሀገር አቅም ይህን ያሕል ግዙፍ ገንዘብ በውል ባልታወቀ ምክንያት ከአመት አመት መሻሻል ባላሳየበት ሁኔታ ሲባክን የት እንደገባ ሳይታወቅ ተድበስብሶ ሲቀር ገንዘቡን ለማስመለስ ወይንም  ተጠያቂ የሚሆኑትም እንዲጠየቁ ማድረግ የሚገባው መንግስት ነው፡፡
ከ2003 አ/ም ጀምሮ ዩኒቨርሲቲዎች ችግር አለባቸው እየተባለ ሪፖርት  ሲቀርብ ኖሮአል፡፡ ይሁን እንጂ ይህን በተመለከተ በፊት በነበሩት ግዜያት ፓርላማውም ከመስማት ያለፈ ያሳለፈው ውሳኔ አልነበረም፡፡ በሕዝብም ዘንድ ግርታ የፈጠረው የሄው ነው፡፡ ዘንድሮ ግን ቁርጠኛ አቋሙን ገልጾአል፡፡
የፌደራሉ ጠቅላይ ኦዲተር ክቡር አቶ ገመቹ ዲቢሶ ባቀረቡት ሪፖርት መሰረት በፌደራል መንግስት መስሪያ ቤቶች በአጠቃላይ ከ763 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ጉድለት ተገኝቶአል፡፡ ከ5.2 ቢሊዮን በላይ ገንዘብ አልተወራረደም፡፡ ከ1 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አልተሰባሰበም፡፡ ግንባታው ላልተጠናቀቀው የማዳበሪያ ፋብሪካ  ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ የባንክ ወለድ ተከፍሎአል፡፡
የፌደራል ዋና ኦዲተር የፌደራል የመንግስት መስሪያ ቤቶችን የ2008 በጀት አመት ሂሳብና ክዋኔ ኦዲት ለሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ባቀረበበት ወቅት ነው ይህ ከላይ የጠቀስነው የተገለጸው፡፡ ይህ ብቻ አይደለም፤ ሪፖርቱ በርካታ የሂሳብ አያያዝ ጉድለቶች፤ የውስጥ ቁጥጥር ድክመቶች፤ አፈጻጸማቸው ከደንብና መመሪያ ውጭ የሆኑ ሁኔታዎች መገኘታቸውንም በስፋት ይገልፃል፡፡
ዋና ኦዲተሩ በሪፖርታቸው የጥሬ ገንዘብ አያያዝና አጠባበቅ ትክክለኛነትን ለማረጋገጥ ኦዲት ከተደረገባቸው ተቋማት መካከል  የአዳማ ሳይንስና ቴክኒዮሎጂ ፋካሊቲ  የ144ሺህ 716 ብር የጥሬ ገንዘብ  ጉድለት ተገኝቶበታል፡፡ በአዲስአበባ ኤርፖርት ገቢዎችና ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት፤ በጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ፤ በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፤ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የገንዘብ ቆጠራው ከመዝገብ ጋር ሲነጻጸር የ379 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ጉድለት ተገኝቶበታል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲና  በዲላ ዩኒቨርሲቲዎችም  የ2.4  ሚሊዮን ብር ልዩነት እንዳለ ተረጋግጦአል፡፡
የሰነድ ሂሳብ በወቅቱ መወራረዱን ለማጣራት  በተደረገ ኦዲት በ113 መስሪያ ቤቶች  በ28 ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ውስጥ ብቻ ከ5 ነጥብ ሁለት  ቢሊዮን ብር በላይ ገንዘብ በደንቡ መሰረት ሳይወራረድ ተገኝቶአል፡፡ ከዚህ ተሰብሳቢ ውዝፍ ሂሳብ ውስጥ ከፍተኛውን ድርሻ የያዙት የብሔራዊ አደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኒዮሎጂ ዩኒቨርሲቲ፤ የመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት፤ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር፤ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን፤ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴርና በስሩ ያሉ ሰባት ተጠሪ ተቋማት፤ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን፤ ትምህርት ሚኒስቴር፤ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር እና ሶስት ተጠሪ ተቋማቱ፤ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ይገኙበታል፡፡
ጅማ፣ ደብረታቦር፣ ድሬደዋ፤ አዲስ አበባ፤ ወላይታ፤ ዲላ እና ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲዎችን ጨምሮ በበአጠቃላይ 91 መስሪያ ቤቶች ለሰራተኞች አበልና ደመወዝ ደንብና መመሪያ ሳይከተሉ በመፈጸም፣ ሰራተኞች መስክ ሳይወጡ የውሎ አበል በመክፈል፣ ሳይፈቀድ   የኃላፊነት አበሎችና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችን ክፍያ በመፈጸም፤ መስሪያ ቤቱን ለለቀቁ ሰራተኞች ለበርካታ  ወራት የደመወዝ  ክፍያ መፈጸም፤ በሚመለከተው አካል ያልተፈቀደ  ግልጽ የሆነ መስፈርት በሌለው ሁኔታ ለሰራተኞች ማበረታቻ በመክፈልና በመሳሰሉት ምክንያቶች  ከ98 ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ሆኖአል፡፡ ጉድ በል ጎንደር ይሏል ይህ ነው።
ዋናው ኦዲተር በመንግስት የተቀረጹ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች የተመደበላቸውን በጀት በአግባቡ ስራ ላይ ማዋል/አለማዋላቸውን ለማረጋገጥ  የክዋኔ ኦዲት መከናወኑን የገለጹት አቶ ገመቹ የያዩ የሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታን በ2006 አ/ም ለመጨረስ በ2004 ውል የተፈጸመ ቢሆንም  ፋብሪካው  ዛሬም ድረስ አለመጠናቀቁን፤ ከአጠቃላይ የፕሮጀክቱ የውል ዋጋ 11 ቢሊዮን 84 ሚሊዮን 500 ሺህ ብር ውስጥ 5 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ለተቋራጩ የብረታ ብረትና ኢንጀነሪግ ኮርፖሬሽን  መከፈሉን፤ የፋብሪካው ግንባታ ስራ አፈጻጸም ገና 42 ነጥብ 31 በመቶ ላይ እንደሚገኝ፣ ዝቅተኛና በእቅዱ መሰረትም ያልተከናወነ መሆኑን፤ ግንባታው ባለመጠናቀቁ ኮርፖሬሽኑ ከባንክ ለተበደረው ብድር እስከ የካቲት 2009 ድረስ ብቻ ብር 1ቢሊዮን 826ሚሊዮን 513ሺህ  ብር ወለድ መከፈሉን ገልጸዋል፡፡
ፕሮጀክቱ በተራዘመ ቁጥር ምንም ገቢ ሳያመነጭ ለባንክ የሚከፈለው ወለድ በከፍተኛ መጠን ሊያድግና በፋብሪካው ዘላቂነት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ሊያሳድር እንደሚችልም ተናግረዋል፡፡ ከጠቅላይ አቃቤ ሕግና ከምክር ቤቱ ጋር በመሆን ከመመሪያ ውጪ የሚፈጸሙትን ማረም አስፈጻሚዎችም እንዲጠየቁ የማድረግ ስራ እንዲሰራ ተወስኖ በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛል፡፡ ይህ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ እንደሆን ደግሞ ህዝቡን ማሳተፍ ተገቢ ይሆናል፤ ሕዝቡም ዋና ኦዲተር ነውና፡፡

Unlicensed citizens should take immediate action to come back home!





BY MOLLA MITIKU
Immigrants have been suffering abroad for various reasons. Some of them faced serious challenges just before they arrived at destination countries. The problems are caused by those who shouldered responsibility to help them cross boarders illegally. Some of them lost their internal organs and others lost their lives.  Besides, they were raped and hurt both physically and psychologically. A number of early age girls face severe abuses and were liable to early pregnancy and various diseases in foreign lands where they could find no one who to help them.
It is also usual for migrants to face similar challenges after they arrived at destination countries. In some cases, immigrants face government and citizens’ refusal to reside in those countries undocumented. We heard such trend now and again. For instance, Saudi Arabia has planned to drive out unlicensed foreign citizens for the second time. In its first attempt there was different chaos that a number of immigrants faced challenges. Unless, undocumented foreign citizens return to their home in the amnesty period, similarly they might suffer a lot.
Three months ago Saudi Arabia passed a decree to force all unlicensed foreign citizens including Ethiopians to leave the country. It gave three months amnesty period.   Some migrants have turned back to their home but the majority don’t seem responsive. Now, the period given by the Saudi government to force undocumented immigrants to leave that country is at a stone’s throw.  Unless, foreign citizens used the given period to make some arrangements and leave that country, they will face serious problems. 
Cognizant of that the Ethiopian government has been attempting to bring back home its citizens. As a result, over 20 thousand undocumented migrants returned home so far. About 75 thousand Ethiopians have also taken the travel documents. However, the registered number of Ethiopians to come back home is by far less than the expected number of undocumented Ethiopians residing in that country.
I think there is delusion about the next steps the government of Saudi Arabia could take. What it will do is as plain as the nose on our face.  Unlicensed Ethiopians and any other migrants should know what will happen  if the amnesty period comes to an end. There will be forcing unlicensed citizens.  It is highly expected that the Saudi police would raid door-to-door to look for any undocumented foreign citizens. They might face challenges including psychological and physical harms. It will be even difficult to get help for evacuation. 
Ethiopians shouldn’t let this to happen. Rather it is of paramount important for all undocumented Ethiopians to sense the gloomy future and decide on time to come back home proudly.  They should visit where registration is taking place and register for safe repatriation. That is why Prime Minister Hailemariam Dessalegn recently urged all unlicensed Ethiopians to leave that country before the deadline as the government has made everything ready to bring back those citizens home safely. It has been working hard to avoid any possible danger upon unlicensed Ethiopians living in Saudi Arabia until the last minute.
However, there are still challenges in the repatriation scheme. Firstly, there are brokers who have been still misleading the undocumented citizens to hide themselves. The brokers who agitate them  against the decree of the country and the efforts of the Ethiopian government to bring its citizens back because the life of the brokers  is relied on  them. As a result, the number of migrants who have taken repatriation documents is by far less than the large number of undocumented citizens residing in that country.
Ethiopians would not take migration as a way to escape poverty but they have to face it and defeat it through hard work.   In fact, things have absolutely changed at home. The country is incredibly altered in all aspects: political, social and economic.  It is now possible for anyone to change his/her life working at home.  While working at home, there are a large number of citizens who pulled themselves out of the quagmire of poverty.
Those citizens who need to live abroad have the right to do that but it would be better if they get residential licenses from destination countries. Unless that has happened, their lives would be at risk.
The unlicensed Ethiopians in Saudi should use the opportunity. Since the beginning of the decree of the amnesty period, the government has been attempting to safely bring home undocumented citizens in a great sense of responsibility. Its effort is to help citizens repatriated with their dignity respected. There are also some preparations and readiness to support them after they come back home.
Unless they use this opportunity, there will be similar problem to the 2013 where a number of citizens harmed, their properties were also plundered. The government had no enough time to make preparations. In fact, although there was not enough time for the government to make some arrangements like the present one, it invested a lot to help citizens come back home amid a number of challenges. It handled well the challenging issue without prior notice.  Despite the challenging situations, the government, with relentless efforts, handled it and managed to bring back around 150 thousand Ethiopians. 
In the contrary, at this point of time, the government has made all the necessary preparations for the Saudi police will begin driving out all undocumented citizens after the deadline. That is why the government has been doing its level best to ensure the safe return of Ethiopians.  Although more Ethiopians are expected to report and settle their return before the amnesty period,  a large number of unlicensed citizens residing in Saudi Arabia failed to respond as expected. 
As part and parcel of its efforts, Ethiopia has been dealing with  Saudi Arabia so as to have an agreement on holding the returnees  respecting their human rights while repatriated. 
Those who remain behind being disguised by some illegal brokers who always run after their personal benefits or any other reasons will face problems. It would be unreachable for the Ethiopian government to protect any possible danger during forceful deportation.  However, the government is ready to help all of its citizens if they go to the Embassy and temporary post centers before June 29, 2017.
Citizens must know the various opportunities at home at this time. That is why the people and government of Ethiopia are deeply involved to the safe return of migrants.
The government and people of Ethiopia have been working industriously in creating job opportunities at home and supporting those who create their own means of income.  Even though it demands lots of efforts, there is possibility to change ones own life working at home. There are millions of citizens in Ethiopia who have already accumulated a ransom of wealth in the past twenty six years working at home.

Ethiopians who entered those countries illegally have no rights to freely move from one place to another place to work even before the decree and many Ethiopians deported back home when they were found while moving from one place to another place. 

Repatriating unlicensed citizens is the urgent task of the government.  But this is not the last solution to avert the problem. The major solution could be working industriously to curb illegal migrations, which could be achieved through joint efforts of all stakeholders.

It is important for the government to strengthen what it has already started. It has already budgeted to  support the youth.   Although  it is undeniable that migration will remained being a challenge throughout the world with serious impacts on the socio-economic issues, there are efforts to curb the problem. Therefore, citizens should come back as the amnesty period is at a stone’s throw. It a will be a critical time for unlicensed citizens in Saudi unless they immediately take action and come back home proudly.


ኢህአዴግን ቀስቅሱት




አሜን ተፈሪ
ኢህአዴግ በራሱ ሥር የሰደዱ እንከኖች ሳቢያ የስርዓት ቀውስ ከሚጋብዝ ችግር ውስጥ ሊዘፈቅ የማይችል ጠንካራ ድርጅት መሆኑን በሚታመኑ ዜጎች፣ የድርጅቱ ደጋፊዎች እና አባላት ዘንድ ከባድ ድንጋጤን ያስከተለ ችግር ተጋፍጦ በጥልቅ ተሐድሶ ንቅናቄ ውስጥ ገብቷል፡፡ በኢህአዴግ ውስጥ የተከሰተው ችግር፤ የፌዴራላዊ -ዴሞክራሲያዊ ስርዓቱን ጸንቶ መቆየት እና ከማይቀለበስበት ደረጃ መድረስ ከኢህአዴግ ጋር ተያይዞ ለሚታያቸው ኢህአዴጋውያን ጭምር አስደንጋጭ ሆኗል፡፡ በተቃዋሚዎች የፖለቲካ ፓርቲዎች ድህነት እና ጽንፈኛ አቋም የተነሳ ድርጅቱን ከእነ እንከኑም ለመደገፍ የሚገደዱ ኢህአዴጋውያን አሳዝኗል፡፡ የስርዓቱ አለኝታ አድርገው ይመለከቱት እና ከእነ እንከኑም ሊደግፉት የሚፈቅዱት ድርጅት፤ ራሱ ‹‹የስርዓቱ ጠላት›› ከመሆን ደረጃ የሚያደርስ ችግር ውስጥ ገብቶ ሲመለከቱ እጅግ አዝነዋል፡፡
በርግጥ ችግሩ ከድርጅቱ የፖለቲካ ትንታኔ አድማስ ውጪ በሆነ እና ተገማች ባልሆነ (ግሎባላዊ) ክስተት ሳቢያ የተፈጠረ ችግር ቢሆን ተስፋ ለመጽናናት ባልተቸገሩ ነበር፡፡  በቁጭት ስሜት ባልተወዘወዙ ነበር፡፡ ሆኖም የስርዓቱ ታማኝ ባለአደራ አድርገው ከሚመለከቱት ኢህአዴግ፤ አጠቃላይ ስርዓቱን ለአደጋ ሊያጋልጥ የሚችል ችግር ሲመለከቱ ተረብሸዋል፡፡
ሐገሪቱን ለዘመናት ሲያደማ ለቆየው ፖለቲካዊ ችግር መፍትሔ ያዋለደ፤ በምድሪቱ የሰላም አየር እንዲነፍስ ያደረገ፤ ህዝቦችዋን በድህነት ግርግም አስሮ ያኖረ የእርስ በእርስ ጦርነት እንዲቆም እና ኢትዮጵያውያን የሰላም - የልማት - የዴሞክራሲ ጣዕምን እንዲቀምሱ ያደረገው ኢህአዴግ እንዴት ከዚህ ደረሰ በሚል ተብከንክነዋል፡፡ በአጠቃላይ ከተፈጠረው ችግር ሊወሰድ የሚችለው ትምህርት፤ የኢትዮጵያ ህዝቦች እንደ ዓይን ብሌን የሚሳሱለትን ፌደራላዊ - ዴሞክራሲያዊ ስርዓት፤ ከጠላቶቹ ብቻ ሣይሆን ‹‹ከወዳጆቹም›› ጭምር ሊጠበቅ የሚገባው መሆኑ ይመስለኛል፡፡ እንዲያውም በግልጽ ጦር ሰብቀው ከሚመጡ የስርዓቱ ጠላቶች ይልቅ፤ ከወዳጆቹ ጎራ የሚወረወሩ ጥቃቶች አደገኛ የሚያስተምር ይመስለኛል፡፡  
ሁላችንም እንደምናውቀው፤ ድርጅቱ በቀረጻቸው የፖሊሲ ሰነዶች፤ ኪራይ ሰብሳቢነት፣ መስና እና ጸረ ዴሞክራሲያዊ ዝንባሌዎች የስርዓቱ አደጋዎች መሆናቸው በግልጽ ተመልክቷል፡፡ ይህ ችግር ለኪራይ ሰብሳቢነት ምንጭ የሆኑ ፖለቲካ-ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎችን በመቀየር የሚወገድ ችግር እንጂ ዘበኛ በማቆም ወይም በኩርኩም ሊወገድ የማይችል አደጋ መሆኑንም ሰነዶቹ በግልጽ ያስረዱናል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፤ ባለፈው ዓመት መጨረሻ ግድም ከኢ.ቢ.ሲ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደ ተናገሩት ኪራይ ሰብሳቢነት በዘላቂነት ማስወገድ የሚቻለው ፈጣን ልማትን በማረጋገጥ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ ይህም የኪራይ ሰብሳቢነት ትግል በአጭር ጊዜ ማዕቀፍ የማይፈታ እና ስትራቴጂያዊ የትግል ግብ መሆኑን ያስረዳናል፡፡
አቶ ኃይለ ማርያም እንዳሉት ኪራይ ሰብሳቢነትን ለመድፈቅ፣ ለማዳከም እና ለማስወገድ የሚደረግ ትግል ቀጥተኛ ጎዳናን የሚከተል አይደለም፡፡ ‹‹ጉዞው ቀጥተኛ አይደለም፤ ዚግዛግ ነው፡፡ አንዳንዴ ልማታዊነት ሲቀዘቅዝ፤ ኪራይ ሰብሳቢነት ጉልበት አግኝቶ ብቅ ይላል፡፡ በሌላ ጊዜ፤ ልማታዊነት ሲጠናከር፤ ኪራይ ሰብሳቢነት ይደፈቃል›› ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፤ ‹‹ኪራይ ሰብሳቢነት ምቹ ሁኔታ አግኝቶ ብቅ ሲል፤ አናት - አናቱን እያሉ መልሶ ወደ ውስጥ እንዲደፈቅ ማድረግ የሚካሄድ ትግል ነው›› በማለት ትግሉ ፈታኝ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ ልማታዊነት ሁሌም ግለቱን ጠብቆ እንዲኖር በማድረግ እና ልማትን በማፋጠን ለኪራይ ሰብሳቢነት ምቹ የሆነውን ነባራዊ ሁኔታ በፍጥነት ለመቀየር ጥረት ከማድረግ ውጭ ሌላ አቋራጭ የመፍትሔ ጎዳና እንደሌለም ግልጽ አድርገዋል፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወይም የፓርቲያቸው ትንታኔ ትክክል ነው፡፡ ለዳር ተመልካች ግራ አጋቢ የሚሆነውም፤ ድርጅቱ እንዲህ አብጠርጥሮ በሚያውቀው እና ለበርካታ ዓመታት ሲያማርረው በቆየው ችግር ሳቢያ ስርዓቱን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለመጠበቅ ከሚያስገድድ ቀውስ መግባታችን ነው፡፡ የኢህአዴግ አስቀድሞ በሚያውቀው እና ዘወትር ‹‹ከፊቴ የተጋረጠ አደጋ›› በሚለው ችግር ተጠልፎ ሲወድቅ ማየት፤ ድርጅቱ መፋዘዝ ውስጥ እንደቆየ የሚመሰክር ነው፡፡ ችግሩን በጊዜው ኮርኩሞ ባለመድፈቁ፤ የህዝብ ቅሬታ እና ብሶት ተጠራቅሞ፤ ጽዋው ሞልቶ ሊፈስ ሲወዛወዝ እንቅስቃሴ ጀመረ፡፡ በጥናት ላይ የተመሠረተ የፀረ ኪራይ ሰብሳቢነት፣ የመልካም አስተዳደር መሻሻያ እና የፀረ- ሙስና ጦርነት ባወጀ ማግስት፤ የህዝብ ቁጣ ገነፈለ፡፡ ኢህአዴግ እጁን ሲዘረጋ እና ጽዋው ሞልቶ ሲፈስ አንድ ሆነ፡፡ 
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፤ ከፍ ሲል በተጠቀሰው ቃለ መጠይቅ እንደተናገሩት፤ ‹‹ኢህአዴግ መለካት ያለበት፤ በሚያጋጥሙት ችግሮች ሳይሆን ለችግሮቹ በሚያስቀምጠው መፍትሔ እና መፍትሔ ብሎ ያስቀመጠውን ለማስፈጸም በሚያደርገው ትግል እና በሚያስገኘው ውጤት›› ብለው ነበር፡፡ በዚህ ሐሳባቸው እስማማለሁ፡፡ ድርጅቱ በጥልቅ መታደስን የሚጠይቅ ችግር ውስጥ መሆኑን መቀበሉ እና ጥልቅ ተሐድሶ ለማድረግ ሰፊ እንቅስቃሴ መጀመሩ በህዝቡ ዘንድ ተስፋ አሳድሯል፡፡       
ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ፤ ከትጥቅ ትግሉ ዘመን ጀምሮ፤ ወደ ሞት የሚገፉ ከባባድ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ አደጋዎች እያጋጣሙት፤ ለችግሮቹ ትክክለኛ መፍትሔ እያስቀመጠ በድል ጎዳና መዝለቁን አውቃለሁ፡፡ ኢህአዴግ፤ ‹‹ታመመ! -በቃ ሞተ!›› ሲሉት፤ አፈር ልሶ - እንደ ንስር ታድሶ እየተነሳ፤ በቁርጠኛ እና ሐቀኛ የትግል መንፈስ ችግሮቹን እያሸነፈ በድል መንገድ እየተራመደ ተጉዟል፡፡ ረጅም የትግል ጎዳናውን በድል መዝሙር እያደመቀ፤ በታሪክ መዝገብ ላይ ገድል እያረቀቀ በመጓዝ ከዚህ ደርሷል፡፡ በመንገዱ ርዝመት፣ በጎዳናው ጠመዝማዛነት፣ በፈተናው ውስብስብነት፣ በትግሉ አስቸጋሪነት እና በመከራው ጽናት ሳይሸነፍ ከዚህ የትግል ምዕራፍ ተገኝቷል፡፡ ለፈተናዎች እጅ ሰጥቶ ሳይንበረከክ ተጉዟል፡፡ ‹‹እንዳያልፉት የለም›› የሚያሰኙ በርካታ መሰናክሎችን በብቃት ተሻግሯል፡፡
የእልፍ ሰማዕታትን ክቡር ደም አጥቅሶ፤ ከአጥንታቸው ፍንካች ብዕር ቀርጾ፤ የውርዝውና ዘመናቸውን ሳይሳሱ በገበሩ ታጋዮች ሞት ታሽቶ በለዘበ የታሪክ ብራና ታላቅ የድል ገድል ደጉሷል፡፡ ይህ ድርጅት፤ እንደ ጣዝማ ደረቅ ግንድን በሚሰረስር የግምገማ መድረክ አማካኝነት በየጊዜው የሚገጥሙትን ችግሮች በመለየት ራሱን እያረመ የመጓዝ ልዩ ባህል ያለው ድርጅት ነው፡፡ የህዝቡን ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ እንቆቅልሾች የማንበብ፣ የመረዳት እና የመተንተን ብቃት ያለው ይህ ድርጅት፤ ራስን ያለ ርኅራኄ በመፈተሽ ባህሉ እየታገዘ ረጅም እና መራራ የትግል ጉዞውን በድል ችቦ አጸሕይቶ ብዙ የትግል ምዕራፎችን አልፎ መጥቷል፡፡
አሁን ድርጅቱ የነበረውን ጥንካሬ ይዞ መገኘቱ ዳግም የሚፈተንበት ሁኔታ ውስጥ ይገኛል፡፡ ችግሮችን የመረዳት እና የማረም ብቃቱ በሚፈተንበት የትግል መድረክ ላይ ይገኛል፡፡ በየምዕራፉ የሚፈጠሩትን ወሳኝ የትግል አጀንዳዎችን ነቅሶ እያወጣ እና ራሱን ያለ ርኅራኄ እየገመገመ፤ መድረኩ የሚጠይቀውን የትግል አቋም በመገንባት ረጅም መንገድ የተጓዘው ይህ ድርጅት አሁን ‹‹በጥልቅ የመታደስ›› ንቅናቄ ውስጥ ገብቷል፡፡ ችግር ሲገጥመው፤ የችግሩን መንስዔ ውጫዊ በማድረግ የቅዠት እንቅልፍ ለመተኛት የሚሻ ድርጅት አይደለም፡፡ እስካሁን ባለው ታሪኩ በተጨባጭ እንደተገለጠው በማናቸውም ሁኔታ ለሚገጥሙት ችግሮች ኃላፊነት ይወስዳል፡፡ የድል አድራጊነት ታሪኩ ምስጢርም ይኸው ይመስለኛል፡፡
ከፊቱ ለሚጋረጡ የችግሮች ሁሉ ራሱን ባለቤት የሚያደርግ ሰው (ድርጅት)፤ ራሷን አሸዋ ውስጥ በመቅበር አደጋውን ለማምለጥ እንደምትሞክር ሰጎን፤ ራሱን ለአደጋ አጋልጦ አይተኛም፡፡ የሚያስብ አዕምሮውን በሰበብ ካቴና ጠፍሮ አይዘናጋም፡፡ ዘጠኝ ሞት ሲመጣበት አንዱን ግባ ብሎ ከችግሮች መደብ ላይ አይጋደምም፡፡ ለሚገጥሙት ችግሮች ሁሉ ራሱን ተጠያቂ በማድረግ የሚነሳ ሰው (ድርጅት)፤ ለህመሙ ፈውስ የሚሆነውን መድኃኒት ለማግኘት የሰው እጅ አይመለከትም፡፡ ‹‹የችግሩ ባለቤት እኔ ነኝ›› የሚል ሰው፤ ራሱን የመፍትሔው ባለቤት ያደርጋል፡፡ እጅጌውን ሰብስቦ ለሥራ ይነሳል፡፡ በችግሮቹ ላይ ባለሥልጣን ይሆናል፡፡
የድርጅቱን ታሪክ የሚመለከት ሰው፤ ኢህአዴግ ችግር ሲገጥመው በዝንጋዔ ወይም በ‹‹ቆይ ነገ›› በሽታ የሚታወክበት አጋጣሚ ቢኖርም፤ በመጨረሻ ራሱን በድፍረት በመመርመር፤ ጠላቶቹ በማጥላላት መንፈስ የሚያወርዱበትን ውግዘት በሚያስከነዳ ኃይል ችግሮቹን ይፈትሻል፡፡ ይህን ታሪኩን ዳራ አድርገን ከተነሳን፤ ራሱን የችግሮቹ ባለቤት አድርጎ መውሰዱን ከግምት ካስገባን፤ ኢህአዴግ የጀመረው ‹‹በጥልቀት የመታደስ›› ንቅናቄ፤ አዲስ ምዕራፍ ከፋች ንቅናቄ እንደሚሆን መተማመን ይቻላል፡፡ ሆኖም ከፍ ሲል በውዳሴ ያነሳነው የድርጅቱ ጥንካሬ ወይም ህዝባዊ ባህርይ በኪራይ ሰብሳቢነት ችግር ተሸርሽሮ እንዳይሆን የሚሰጉ ሰዎች፤ አሁን የተከሰተውን ችግር፤ ድርጅቱ ዛሬም ከነባር ጥንካሬው ጋር መገኘቱን ለማረጋገጥ የቀረበ ፈተና አድርገው ይመለከቱታል፡፡ ለዚህም ነው፤ ‹‹ድርጅቱ ችግሮችን የመረዳት እና የማረም ብቃቱ ከሚፈተንበት የትግል መድረክ ይገኛል›› ያልኩት፡፡
ይሁንና ዛሬም እንደ ቀድሞው ያጋጠሙትን ችግሮች ውጫዊ ለማድረግ አለመሞከሩ እና የጠላቶቹን ወቀሳ እና ትችት በሚያስንቅ ደረጃ የራሱን ችግሮች በሰላ ትችት እየነቀሰ፤ ‹‹በሌዘርጀት›› ትኩረት ችግሮቹን መርምሮ እና አብጠርጥሮ ለማየት ‹‹በጥልቅ የመታደስ›› ንቅናቄ መክፈቱ፤ ከዚህ ጥረት የሚገኘውን ውጤት በተስፋ ለመጠበቅ በቂ ምክንያት ይሆናል፡፡  ስለዚህ የመድረኩን ልዩ ባህርይ ተንትኖ፤ የመድረኩን አጀንዳዎች አጉልቶ እና ግልጽነት ፈጥሮ ለመሄድ የሚያደርገው ሙከራ፤ ድርጅቱ በጥልቅ ተሐድሶ ሂደቱ ቀጣዩን ምዕራፍ በስኬት ለመጓዝ የሚያበቃ ኃይል ይዞ ከችግሩ እንደሚወጣ በእምነት መናገር ይቻላል፡፡ ወድቆ መነሳትን ደጋግሞ የሚያውቀው ኢህአዴግ፤ ዛሬም ችግሮቹን እንደ ፀሐይ አጥርቶ በሚያሳይ የግምገማ ባህሉ ታግዞ፤ ብልሽቱን ገላልጦ ፈትሾ መፍትሔ በማስቀመጥ፤ አዲስ ኃይል ተሞልቶ የልማት፣ የሰላም እና የዴሞክራሲ ትግሉን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ ኢህአዴግን ቀስቅሱት፤ በህዝብ የተሰጠውን ሥልጣን እና አደራ አክብሮ፤ ህዝባዊ ባህርይውን ጠብቆ፤ የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በሚያስችል አኳኋን ራሱን አስተካክሎ እንደተለመደው የትግል ጉዞውን ይቀጥላል፡፡

We Stop at Nothing




Amen Teferi
Over the past two years we have passed through monstrous events that require both the temperament and resilience of democratic citizens who are endowed with a cleaver insight of an intelligent politician. We managed to work unperturbed under the daunting influences of the changing circumstances that could even defy every intelligent the judgments of ours.

The ruling party has shown admirable sensibility and has also managed to display the composure of a seasoned political organization in handling the difficult matters that had pushed it into the tight-spots. Coping up with these soul-searching predicaments, it has tried to fully grasp the kernel of the matter that deeply concerns our nation and its people by way of scrutinizing its performances over the last 15 years and finally came-up with a suitable solution that would surly address the legitimate grievances of the public.

At any rate, we are still witnessing that Ethiopia is boldly journeying to democracy and prosperity and it has now reached at a place where it can see a bright light at the end of the tunnel - a tunnel dug by the iron fingers of poverty. This tunnel is blindingly dark and it can only be lighted with flames of an undefeatable spirit of a visionary leader who has the knack to dispel the intricacy of structurally embedded poverty that must again be combined with an indefatigable determination to tread on the arduous path of development.

And so far we have managed to register laudable economic success on continental and world scale. According to recently published 2017 United Nations World Investment Report, among African countries Ethiopia was by far the most dynamic and largest FDI recipient (accounting for almost half of the total inflows of LLDCs in Africa). This is an achievement mainly due to improvements in infrastructure and advances in industrialization sectors.

The same report has indicated that the FDI inflows rose for a fourth consecutive year in Ethiopia. The 2017 continued upward trend of FDI in has enabled it to stand among the top 5 recipient economies, which include Angola, Mozambique Bangladesh and Myanmar. Thanks to investments in infrastructure and manufacturing, Ethiopia again posted strong growth in FDI (up 46 per cent to $3 billion) and became the second largest LDC host economy, up from the fifth position in 2015.

Ethiopia attracted new FDI in manufacturing, which could create opportunities for local SMEs to link to global supply chains. Chinese investors have played a major role in other LDCs, such as Ethiopia, where they have focused on garment and leather production. Although China was one of the major sources of FDI, foreign investors from other economies have started investing more in Ethiopia’s agro-processing, hotels and resorts, as well as in its manufacturing activities.

In general, East Africa received $7.1 billion in FDI in 2016, 13 per cent more than in 2015. However, the aggregate increase masks divergent FDI performance within the sub-region. Flows to Ethiopia rose by 46 per cent to $3.2 billion, propelled by investments in infrastructure and manufacturing.
For instance, a $3.7 billion fertilizer plant project from Morocco signaled LDC’s, such as Ethiopia, potential to attract large-scale manufacturing projects in non-garment industries. Morocco’s Saham Finances for $375 million. Moroccan firms, the world’s largest phosphate exporter, signed at the end of 2016 a joint venture with Ethiopia to build a $3.7 billion fertilizer plant.
The government has also shown an unprecedented readiness to consolidate its democratic institutions. The government has vowed to support media practitioners and institutions operating without being defiant to professional ethics and compromising the rule of law. The media will be encouraged to seek, impart and disseminate information that would expose illicit actions and ensure accountability and good governance. The government has pledged to promote investigative journalism and guarantee the full implementation of the freedom of information Act.
Similarly, it has committed itself to dispel the preponderance of rent-seeking orientations and practices to ensure the supremacy of developmental political economy. The government also determined to dry-out the quagmire that would allow rent-seeking ideologies and tendencies to thrive. Redoubling effort in this regard would push aside the major obstacle in the journey to our renaissance.
Furthermore, the government resolved to strengthen the multi-party democracy. The ruling party has understood that excessive adversarial politics would tarnish and spoil the common mission of any political community. In fact, adversarial politics is said to create the right conditions for effective scrutiny of the government, and for genuine debate. However, when political adversaries are blindly engaged in an unbridled powers struggle driven by zero sum-game principle it would lead the democratic system to crisis. Thus, the party vowed to create platforms where it will have genuine consultation with opposition parties. Moreover, it also aimed to strengthen political participations citizens to promote deliberative democracy.
The government believes that the current rapid economic development will be sustained, accelerated and the inclusive double-digit growth is the fruit of the genuine democratic system put in place two decades ago. The need to deepen our democracy still exists and deepening our democracy is a serious matter that assumes a gravity of life and death. The government has committed itself to create a law abiding public service and officials who have the gut to uphold the public interest over and above their selfish agendas. The ruling party does not need spineless camp followers who would sell their political oath short.
Notwithstanding to the fact that we have cumbersome tasks to straighten the cultural setbacks and to unknot the meshes of backwardness, we have to take decisive steps in deepening our democracy and ensuring the sovereignty of our people through an ever increasing popular participation. We will continue to march on our developmental path and we will stop at nothing.